የኢትዮጵያ የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ (ESX) ወቅታዊ መግለጫ

 አዲስ አበባ፣ኢትዮጵያ-ጥር 02፣2018 – ሰሞኑን ሰለ የኢትዮጵያ ሰነደ መዋዕለ ንዋዮች ገበያ የፋይናንስ አፈጻጸምን በተመለከተ ትክክለኛ ያልሆኑ ሪፖርቶችን ተመልክተናል። ለትክክለኛ ማብራሪያ ጋዜጣዊ መግለጫ ይመልከቱ።


ለተጨማሪ መረጃ፦

ሲሳይ ኤልያስ

የኮሚዩኒኬሽን እና የሕዝብ ግንኙነት አናሊስት

የኢትዮጵያ የሰነደ ሙዓለንዋዮች ገበያ 

ስልክ፦ +251 901 529 689

ኢሜል፦ sisay.elias@esx.et

 

Sisay Elias
Author: Sisay Elias