የኢትዮጵያ ሰነደሙዓለ ንዋዮች ገበያ የካፒታልማሰባሰብ ጉዞውን ከታቀደው በላይ ካፒታል በመሰብሰብ በይፋ አጠናቋል። ሰፊ የሃገር ውስጥ እና የውጭ ባለሃብቶች ተሳትፎ ታይቷል።
FOR IMMEDIATE RELEASEወንጌል ታመነ፣ ህዝብ ግንኙነት እና የትብብር ስራ አስኪያጅ0923591221wongel.tamene@esx.et የኢትዮጵያ ሰነደሙዓለ ንዋዮች ገበያ የካፒታልማሰባሰብ ጉዞውን ከታቀደው በላይ ካፒታል በመሰብሰብ በይፋ አጠናቋል። ሰፊ የሃገር ውስጥ እና የውጭ ባለሃብቶች ተሳትፎ ታይቷል።…